• ሠላም ለእርስዎ ይሁን!

  ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት!›› የሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ሎተሪውን በመግዛት፤የነፍስ በረከት ያግኙ!

  ዘ ኢትዮጵያውያን

  ይህ የመላው ኢትዮጵያውያን የሆነው ዘ ኢትዮጵያውያን ነው፡፡ ‹‹ለኢትዮጵያ ከፍታ እንተጋለን!››

  ‹‹ኢትዮጵያን እናክማት››

  “ኢትዮጵያን እናክማት!” ፡- በኢፌዲሪ ሲቪል ሶሳይቲ ድርጅቶች ባለሥልጣን ከመስከረም 16/2015 ዓ.ም ጀምሮ ሕጋዊ ሰውነት ያገኘ እና በቦርድ የሚመራ ሰብአዊ እና በጎ አድራጎት ድርጅት ነው፡፡

  በዓለም አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ቀን በኢትዮጵያ

  በመላው ዓለም ላይ ያሉ የየሀገራቱ መሪዎች፣አምባሳደሮች፣ዲፕሎማቶች እና ታዋቂ ተቋማትና ግለሰቦች የሚሳተፉበት ነው፡፡ ለመሳተፍና ትርፋማ ለመሆን ዝግጁ ናችሁ? እነሆ ይህን የመመዝገቢያ ሰነድ በቅደም ተከተል በመሙላት ከተሟላ ትክክለኛ ማስረጃዎች ጋር በአድራሻችን ይላኩልን፡፡ ስለሚሳተፉና እናመሰግናለን፡፡