+251 900 14 14 14/ +251 900 15 15 15

ስለ እኛ/About Us

ተቋማችን ዘ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል ኮሚዩኒኬሽን ኤንድ ኤቨንትስ በዘርፉ በዓለም አቀፍ የትምህርት ተቋማት የተማሩ፤ ማለትም በኪነ-ጥበብ፣ በስነ-ጽሁፍ ፣ በቴአትር፣ በዘመናዊ ማስታወቂያ፣በጋዜጠኝነት፣በፊልም ጥበብ፣ስሪ ዲን ጨምሮ በአኒሜሽን ዲዛይን፣በአይቲ፣በስነ ልቦና፣ በፍልስፍና፣በሕግ፣በሥነ መለኮት ትምህርቶች የተማሩ ናቸው፡፡ የተቋቋመበት ዓላማም በሀገራችን ኢትዮጵያና ወገናችን ላይ ችግር ፈቺ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጥናት ላይ የተንተራሰ፤ አዝናኝና አስተማሪ ፕሮግራሞችን በገጽ ለገጽ እና በዲጂታል ሲስተም እየዘረጋ ታላቋ ኢትዮጵያችንን በዓለም መድረክ ማንገስ ነው፡፡ ለዚህም ልምድን በተመለከተ በበሳል እውቀት ተክነው በርካታ ዓመታት የሥራና የሕይወት ልምድ ያላቸው ከመሆናቸውም በተጨማሪ ፤ ማኅበረሰባዊ ችግር ፈቺ በሆኑ የበጎ አድራጎት ስራ ላይ በመሳተፍ፤ ከማኅበረሰቡም ከመንግስትም ምስጉን የሆኑ ሙያተኞችን አቅፎ ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ስራዎችን ለመስራት ከ2007 ዓ.ም ጀምሮ የተቋቋመ ሀገር በቀል ድርጅት ነው፡፡

Read More...

የቦርድ አባላት/Board Members

ደበበ እሸቱ

የጥበብ ሰው

ደራርቱ ቱሉ

አትሌት

ኡዝታስ አቡበከር አህመድ

የኢስላሚክ ጥናቶች ምሁር

አገልግሎቶች/SERVICES

Here are some of our services

ጥናቶችና ፕሮጀክቶቸ

ዓለም አቀፍ ዝግጅቶች

ዓለም አቀፍ የሕዝብ ግንኙነቶች

የሚዲያ አገልግሎቶች

የቴክኖሎጂ ስራዎች

የማኔጂንግና የማርኬቲንግ ሥራዎች

የድርጅት መለያ

እህት ድርጅቶች/ SISTER COMPANYS

ዘ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል ስቱዲዮ

ተቋማችን በዲጂታል ቴክኖሎጂ የታገዘ የራሱ ስቱዲዮ ያለው ሲሆን ዘመኑ በተለይ የዲጂታል ሚዲያ ፕላትፎርሞችን በመዘርጋት በመላው ዓለም ኢትዮጵያዊ መረጃዎችን ለመድረስ የሚተጋና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ሙሉ የድርጅት መለያ
 • ቪዲዮ/አኒሜሽንን
 • ሙዚቃ
 • ግራፊክስ
 • ድረ-ገጽ
 • መተግበሪያ
 • ኢንቲሪየር ዲዛይን
 • ሚዲያ/ድምጽ ቀረጻና ማስታወቂያን ጨምሮ ወ.ዘ.ተ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ማኔጂንግ

ተቋማችን የማስተዳደርና ገበያ ማፈላለግ ሥራዎችን የሚሰራ ሲሆን ከየትኛውም ደንበኛ ግለሰብም/ድርጅትም ሙሉ ኃላፊነት ተረክቦ የድካምዎ ውጤት የሆኑትን ንብረትዎን በአግባቡ እያስተዳደረ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ የሚያደርግልዎና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ተንቀሳቃሽና ቋሚ ንብረትዎን ማስተዳደር
 • የድርጅትዎን ምርትና አገልግሎት የማርኬት ጥናት በማድረግ ተደራሽነቱን ማስፋት፡፡
 • በፈለጉት ደረጃ ዝግጅትዎን በማማከር በኃላፊነት ማዘጋጀት፡፡

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ቴክኖሎጂ

ተቋማችን የዲጂታል ቴክኖሎጂ ስራዎችን የሚሰራ ሲሆን ዘመኑ የደረሰበትን ቴክኖሎጂ እና የተማረ ኃይል በመጠቀም የኢትዮጵያችንን አናሎግ ዕለታዊ እንቅስቃሴዎችን በቴክኖሎጂ በማገዝ ወደ ተሻለ ደረጃ ከፍ የሚያደርግና 24/7 አገልግሎት የሚሰጥ ተቋም ነው፡፡ የሚሰጠውም አገልግሎት፡-

 • ድረገጾችን እና መተግበሪያዎችን ማልማት
 • የቴክኖሎጂ ሥልጠናዎችን መስጠት
 • የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ለማሕበረሰቡ ማስተዋወቅ

አብረውን የሰሩ ተቋማት

በልዩነት ከሰራንባቸው የመንግስት ተቋማት

- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር
- ሠላም ሚኒስቴር
- የሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር/የሴቶችና
- ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
- ባሕልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
- የመንግስት ልማት ድርጅቶች ኤጀንሲ
- አዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም
- የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- የመድሃኒትና የምግብ ቁጥጥር ባለሥልጣን
- የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል
- አምቦ ዩኒቨርስቲ ወ.ዘ.ተ.

በልዩነት ከሰራንባቸው የግል ተቋማት

- የኪነጥበባት በጎ አድራጎት ማኅበር
- የሩሲያ የባህል ማዕከል/ፑሽኪን
- የኢትዮጵያ ሆቴል ባለንብረቶች ማኅበር
- ሜሪጆይ ኢትዮጵያ
- ውድ አረጋውያን
- መቄዶንያ
- ኦክቴት ኮምፒውተር ቴክኖሎጂ
- ሄሎ መኪና
- ስማድል ሞባይ
- ቴክኖ ሞባይል
- ዋቢ ሸበሌ ሆቴል
- ላዮን ሴኩዩሪቲ ሰርቪስ ወ.ዘ.ተ

ከስራ ትሩፋቶቻችን ለጥቆማ ያህል

- የኢጋድ ስብሰባን ከመምራትና በኃላፊነት ከማዘጋጀት ጀምሮ፡-
- የአንድ ብር ለአንድ ወገን የገቢ ማሰባሰቢያ
- በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኢትዮጵያ ጋዜጠኞችና የኪነጥበብ ባለሙያዎች ነጻ ሕክምና እንዲያገኙ ሀሳብ ማቅረብና ማስፈጸም፡፡
- የታላቋ ኢትዮጵያ 24 የመረጃ ማዕከል
- የቲቪ ማስታወቂያ፡- ከ 20 በላይ
- የራዲዮ ማስታወቂያ ከ80 በላይ
- የሶሻል ሚዲያ ከ30 በላይ
- የሲኒማ ቤት ፊልሞች ከ20 በላይ
- ክሊፖች በባሕልና በዘመናዊ ከ25 በላይ
- የተከታታይ የቲቪ እና የራዲዮ ፕሮግራሞች ከ12 በላይ
- የቴዲ አፍሮና ጉዞ ዘሪቱ ኮንሰርትን ጨምሮ ከ40 በላይ ዝግጅቶች
- ከ10 በላይ መተግበሪያዎች እና ከ 15 በላይ ድረ ገጾችን ወ.ዘ.ተ…

መዋዕለ ዜና/ NEWS

Here are the news

ዜና 1

ዜና1

ዜና 2

ዜና 2

ዜና 3

ዜና 3

ዜና 4

ዜና 5

ዜና 5

ቀጥታ ስርጭት/LIVE STREAMING

ድጋፍ ሰጪ ተቋማት

ዘ ኢትዮጵያውያን ዲጂታል ስቱዲዮ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ቴክኖሎጂ

ዘ ኢትዮጵያውያን ግሎባል ማኔጂንግ

ዘ ኢትዮጵያውያን

እንገናኝ/Contact us

You can contact us

Location:

Inside Ghion Hotel, Demera House, Addis Ababa,Ethiopia

Email:

info@the-ethiopians.com
ethiopiansthe@gmail.com

Call:

+251 900 14 14 14
+251 900 15 15 15

Loading
Your message has been sent. Thank you!